የቅዳሜው የድጋፍ ሰልፍ ብዙ እንድምታ ያለው ነው

(በያሬድ ሀይለማርያም) ከ1997ቱ የቅንጅት ሰልፍ ለየት የሚለው በተሳታዊዎች ስብጥር አይነት ይመስለኛል። በነገው ሰልፍ ሦስት አይነት የማህበረሰቡ ክፍሎች የሰልፉ ታዳሚ ይሆናሉ። የመጀመሪያው በመንግስት መዋቅር ውስጥ የሚገኙ እና የኢህአዴግ አባል የሆኑ ሚሊዮኖች፤ ሁለተኛዎቹ ኢህአዴግን አጥብቀው የሚቃወሙ እና በቅንጅት ሰልፍም ተሳታፊ የነበሩ ብዙ ሚሊዮኖች እና ሦስተኞቹ በቅንጅት ግዜ ከመንግስት ሊደርስብን ይችላል ያሉትን ጥቃት ፈርተው ጎመን በጤና በማለት ሰልፉን … Continue reading የቅዳሜው የድጋፍ ሰልፍ ብዙ እንድምታ ያለው ነው